Created by: [email protected]
classicalromanticmale voice

Music Images

Lyrics / Prompt

አትበሉኝ እንጂ ምነው አካበድካት :
ገና በጥቂቱ እሷን ሳልገልጻት::
በ አጭር ቁመቷ በ ጠይም መልኳ:
ሚበልጣት ቀርቶ መች ሊገኝ ልኳ::
እንኳንስ ቀርቦ ስትስቅ ላያት:
እንዲሁም ማርካ ገዳይ ናት::
ምኗ ይሆን እንዲ ያስወደዳት:
ለ ፀባይዋ ነው ወይስ ለ መልኳ እጅ ሚሰጡላት::
በ ቁመቷ ነው እንዳል አጭርዬ ናት:
ታድያ ምን ይሆን ለየት አድርጎ ያስወደዳት::
ግን ልጅቷ በ ሳቅ በ ጨዋታ ሁሉን ምታስንቅ:
በ ቅንነት በ ጨዋነት ከ ሁሉ ምትልቅ::
ልክ እንደ ስሟ የ ምታስደንቅ:
የ አብ የ እጁ ስራ ናት እፁብ ድንቅ::

Comments